የቅርብ ጊዜ የEthiopia ዜናዎች
የዓለማችን እጅግ ፈጣኑ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው – ብሉምበርግ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት እያከናወነችው የሚገኘው ቁርጠኝነት የተሞላበት የኤሌክትሪክ ተሸካርካሪዎች አብዮት ከፍተኛ አድናቆት ተችሮታል፡፡ ታዋቂው የዜና አውታር ብሉምበርግ ለዕይታ ባበቃው ሰፊ ዘገባ፥ ኢትዮጵያ በታሪኳ ለየት ያሉና ድፍረት የተሞላባቸው ርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ትታወቃለች ብሏል። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ በካርቦን ልቀትና በነዳጅ ጥገኝነት ሳቢያ የሚታዩ ፈተናዎችን ለመጋፈጥ፣ በርካታ የበለጸጉ ሀገራት እንኳን ያልደፈሩትን ቁርጠኛ ርምጃ በመውሰድ የዓለምን ትኩረት በመሳብ ላይ እንደምትገኝ ብሉምበርግ አትቷል። በፈረንጆቹ 2024 ወዲህ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በማገድ፤ ሙሉ በሙሉ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመሸጋገር ታሪካ…
ሙሉውን ዜና ለማንበብ ጠቅ ያድርጉ →በክረምት እርሻ አፈጻጸም መልካም ውጤት ተመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምት እርሻ አፈጻጸም መልካም ውጤት ተመዝግቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር):: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በባሌ ዞን የክረምት እርሻ አፈጻጸምን መመልከታቸውን ገልጸው መልካም የሚባል ውጤት መመዝገቡን አንስተዋል። በዘንድሮው ክረምት ከፍተኛ የዝናብ እጥረት ሥጋት የነበረ ቢሆንም በመንግሥትና በሕዝብ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መልካም የሚባል አፈጻጸም ሊመዘገብ መቻሉን ገልጸዋል። አክለውም ኢኮኖሚያችን አይበገሬ ሆኖ ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን በጽናት እንዲቋቋም፤ ቀድሞ መዘጋጀትና አማራጮችን ማስፋት የግድ መሆኑን አስገንዝበዋል። #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ The post በክረምት እርሻ አፈጻጸም መል…
ሙሉውን ዜና ለማንበብ ጠቅ ያድርጉ →
