ዓርብ, 6 ኖቬምበር 2026
📺 Ethiopia · የቀጥታ ቴሌቪዥን
ቀጥታ
ቀጥታ ዜና ይመልከቱAfricanews

የቅርብ ጊዜ የEthiopia ዜናዎች

Fana BC

አዲስ አበባ፡ የአፍሪካ የጋራ ርዕይ፣ የትብብርና የልማት መድረክ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በጋራ ስትቆም ትጠነክራለች፤ በጋራ ስትሠራ ታድጋለች፤ በጋራ ስትወስን የወደፊት ዕጣ ፈንታዋን ትቀርፃለች። አዲስ አበባ የአፍሪካ የጋራ ቤት ብትሆንም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አህጉራዊ መድረኮች በብዛት የሚስተናገዱባት አልነበረችም። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የከተማዋ መሰረተ ልማቶች እጥረትና አለመዘመን ብሎም ምቹ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ያለመፈጠራቸው ነው። ይህን ጉድለት ለመሙላትና በሁሉም መስክ አዲስ አበባን የስበት ማዕከል ለማድረግ በጥቂት ዓመታት የተሰራው ስራ ዛሬ በርካታ ውጤቶችን እያስመለከተን ይገኛል። በአጭር ጊዜ በከተማዋ የተገነቡ ደረጃቸውን የጠበቁ መሰረተ ልማቶችና የዘመኑ አገልግሎት መስጫዎች ከተማዋን ተመራጭ የኮንፍረንስ ቱሪዝም ማዕከል አድርጓታል። አዲስ አበባ አሁን በመቶዎች ብቻ…

ሙሉውን ዜና ለማንበብ ጠቅ ያድርጉ →
Fana BC

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ልማት መሪነቷን አጠናክራ ቀጥላለች – ፍራንስ-24

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ለታዳሽ ኃይል ልማት የሰጠችው ትኩረት በተለይም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ያላትን ቁርጠኝነት ከማረጋገጥ ባሻገር ኢኮኖሚዋን እየደገፈ ይገኛል፡፡ በዚህ ረገድ ያከናወነቻቸው ተከታታይነት ያላቸው ተግባራት በታዳሽ ኃይል ልማት ዘርፍ በአፍሪካ ያላትን የመሪነት ሚና ያጠናከረ መሆኑን ፍራንስ-24 ባወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ዋነኛዋ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ሀገር መሆኗን የጠቀሰው ዘገባው፤ የንጹህ ኃይል ልማትን በማሳደግ ይህንን ሚናዋን ለማጽናት በፈጣን ሂደት ላይ ትገኛለች ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ 16 ያህል የውሃ ኃይል ማመንጫዎች ከሀገሪቱ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል 95 በመቶ ያህሉን እንደሚያመርቱ በዘገባው ተመላክቷል፡፡ እነዚህ የ…

ሙሉውን ዜና ለማንበብ ጠቅ ያድርጉ →